Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

protectdc

Protect DC
Menu

የባህሪይ ጤና

Behavioral Healthየባህሪይ ጤና ማህበረሰቦች እና ምላሽ-ሰጪዎች ሁኔታዎችን እንዴት እንደሚመለከቱ እና እንደሚገነዘቡ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። Protect DC የዲስትሪክት ኗሪዎች ፍላጎቶችን ለማሟላት፣ የጥቃት ወይም የከባድ ጉዳት አደጋን ለመገምገም፣ እና የባህሪይ ጤና ወይም ስሜታዊ ቀውስ እያጋጠማቸው ላለው ግለሰቦች ጣልቃ-መግባት እርምጃዎችን ለማዘጋጃት ከግለሰቦች እና የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች ጋር ይሰራል።

ከታች የተዘረዘሩት ማህበረሰቦች ከባህሪይ ጤና አገልግሎቶች ሊጠቀሙ የሚችሉ ግለሰቦችን ማገዝ የሚችሉባቸው መንገዶች ናቸው።

Step 1ደረጃ 1፥ ሪፌራል ያስገቡ

አንድ ሰው አሳሳቢ ባህሪይ ወይም ንግግር ሲያሳይ ለ Protect DC ቡድን በማሳወቅ፣ ተገቢ የመንግስት ባለ-ስልጣናት ጣልቃ እንዲገቡ እና የጥቃት ሁኔታዎች የመከሰት እድልን ለመቀነስ አስፈላጊ መገልገያዎችን እንዲያቀርቡ በማስቻል የባህሪይ ጤና ወይም የስሜት ቀውስ እያጋጠመው ያለውን ሰው ያግዙ። ሪፌራልን እዚህ ያስቀምጡ።   

Step 2ደረጃ 2፥ የስልጠና እድሎች ውስጥ መሳተፍ

የማህበረሰብ አባላት አሳሳቢ ባህሪይ ወይም ንግግርን ለመለየት የመጀመሪያ የመከላከያ መስመር ናቸው። አንድ ማህበረሰብ ምን እንደሚፈልግ እና እንዴት ሪፌራል ማስገባት እንዳለበት ሲገነዘብ፣ የProtect DC ቡድን በተሻለ ሁኔታ የህዝብ ደህንነት ፍላጎቶችን መደገፍ እና የጥቃት እቅዶችን ማቋረጥ ይችላል። የባሕርይ አደጋ ግምገማና አስተዳደር መሠረታዊ ኮርስ የማኅበረሰቡን አጋሮችና ድርጅቶች የመከላከያ ጥረቶችን ለማሻሻል ከጥቃት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ጠቋሚዎችን ያሠለጥናል ። ለተጨማሪ መረጃ፣ Protect DC ያነጋግሩ።

Step 3ደረጃ 3፥ የAccess HelpLine (አክሴስ የእርዳታ-መስመር) ላይ ይደውሉ

የ Access HelpLine ፕሮግራም የባህሪይ ወይም የስሜት ቀውስ እያጋጠማቸው ያለው የዲስትሪክት ኗሪዎች የድንገተኛ ጊዜ የባህሪይ እንክብካቤ እንዲወስዱ እና እየተሰጡ ያሉ የባህሪይ የጤና አገልግሎቶችን ይፈልጉ እንደሆነ እንዲወስኑ ያግዛል። እንዲሁም፣ ፕሮግራሙ የባህሪይ የጤና አገልግሎቶችን ለመውሰድ መሄድ ላልቻሉ ወይም ላልፈለጉ ኗሪዎች የሞባይል ቀውስ ቡድንን ስራ ማስጀመር ይችላል። አገልግሎቱ በቀን ለ 24 ሰአት፣ በሳምንት ሰባት ቀን በ 1(888) 7WE-HELP ወይም በ 1(888) 793-4357 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የአጋር የተጠቃሚ ቁሳቁሶች፥